Internet Banking
Internet Banking
News

የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖከ ከበደና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን ጎበኙ፡፡

ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከባንኩ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን በቀጣይ የባንካችንን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት፣ ባንካችንን ወደተሻለ ከፍታ ለማድረስ ጠንክሮ መስራት

Read More »
News

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ በይፋ ስራ ጀመሩ።

በቅርቡ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሹመታቸውን የተቀበሉት አቶ ሄኖክ ከበደ ወደ ቢሯቸው ሲገቡ በባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድና በማኔጅመንት አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል።   ዋና ሥራ አስፈጻሚው

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች መድረክ የልዩ ተሸላሚ ሆነ፡፡

በትላንትናው ዕለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት እውቅናና ሽልማት ከተበረከተላቸው 550 ታማኝ ግብር ከፋዮች መካከል ባንካችን አንዱ ሲሆን ለአራት ተከታታይ ዓመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆኑም ልዩ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

Read More »

Recent Posts

Categories

Archives