Recent News
ታህሳስ 5 ቀን 2014 ዓ.ም
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ብር 1.68 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ
- የካፒታል መጠኑንም ወደ 10 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ተወሰነ
- የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ ውበትና ዘመናዊነት ተወደሰ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባሳለፍነው የበጀት ዓመት ከገቢ ግብርና ለብድር ከሚያዝ መጠባበቂያ በፊት ብር 1.68 ቢሊዮን በማስመዝገብ በአገሪቱ በውጤታማነት ከሚታወቁት አንጋፋ የግል ባንኮች አንዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የባንኩ የባለአክስዮኖች 22ኛው መደበኛና 18ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ፣ ማክሰኞ ታህሳስ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደበት ወቅት ነበር፡፡
ጉባዔው፣ እስከ ኅዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም የተካሄዱ አዳዲስ የአክስዮን ግዢና ዝውውሮችን በመቀበል፣ የዳይሬክተሮች ቦርድና የውጭ ኦዲተሮች የ2020/21 በጀት ዓመት ሪፖርት ሰምቶና ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ በተጨማሪም የቦርድ አባላት ዓመታዊ የሥራ ዋጋና ወርሃዊ አበል የተወሰነ ሲሆን፤ በዲሬክተሮች ቦርድ በቀረበው የዘመኑ የተጣራ ትርፍ አደላደልና አከፋፈል የውሣኔ ሃሳብ እንዲሁም በውጭ ኦዲተሮች ሹመት ላይ ተወያይቶ በማጽደቅ ክፍያቸውንም ወስኗል፡፡
NIB INSIGHT
Grow with Us with Your Saving
Savings is process of setting aside a portion of current income for future use or for the fulfillment of future plan that need a relatively large amount of money......
NIB’S Engagement
NIB is the market leader of the private banking sector in lending to agriculture. To maintain and grow this position, the Bank aims to expand ......
NIB's Impact
1991 can be considered as the landmark for the beginning of the new era in Ethiopian private financial sector.The change in Government followed by the......
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #NIB
NIBITU
Nibitu Quarterly Newspaper
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ መደበኛ መፅሔት - ቅፅ 1 ቁጥር 4
ስለንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተለያዩ መረጃዎችን ከፈለጉ፣ በየሩብ ዓመት የምትወጣውን ንቢቱ መፅሔትን ያንብቡ!