Internet Banking
Internet Banking

News & Announcement

News

2% ጉርሻ + ተጨማሪ ስጦታ

ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም ሲመነዝሩ በክብር ተስተናግደው ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ

Read More »
News

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ በዋና መሥሪያ ቤት ከሚገኙ የዲቪዥን ሥራ አስኪያጆችና ኦፊሰሮች ጋር ተወያዩ፡፡

ከዚህ ቀደም ከሁሉም የባንኩ ከፍተኛ አመራር ጋር ተመሳሳይ የውይይት መርሃ-ግብር በየደረጃው ሲያከናወኑ የቆዩት ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በዋና መሥሪያ ቤት ከዲቪዥን ሥራ አስኪያጆችና ኦፊሰሮች ጋር

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ “አራሼ” የተሰኘ አዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎትን አስተዋወቀ::

የተለያዩ ማኅበራዊ ኃላፊነቶችን እየተወጣ የሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከUSAID Healthy Behavior Activity ጋር በመተባበር የነፍሰ ጡር እናቶች ጤና ለማሻሻል የሚያግዝ “አራሼ” የተሰኘ አዲስ የቁጠባ ሒሳብ

Read More »
News

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ከአዲስ አበባ ዙሪያ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ጋር ተወያዩ፡፡

ታኅሣሥ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ አራት ኪሎ አዳራሽ በተከናወነው በዚህ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያ1ች ተሳትፈዋል፡፡   ዋና ሥራ አስፈጻሚው

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የቅድመ ክፍያ ካርድ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር አካሄደ፡፡

በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ “ ቴክኖሎጂ መር በሆነው የባንክ ኢንደስትሪ አሸንፎ መውጣት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ በዚህም ማስተርካርድ

Read More »
News

”ንብ ባንክ ክፍተቶቹ ላይ ፈጣን እርማት በማድረግ ወደሚገባው ላቅ ያለ ደረጃ እየገሰገሰ ያለ ባንክ ነው”-የቦርድ ሊቀመንበሩ አቶ ሺሰማ።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባለአክስዮኖች 25ኛ መደበኛና 21ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።   በጉባኤው የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ የበጀት አመቱን የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።

Read More »

Recent Posts

Categories

Archives