June 12, 2023 ለንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ! 11:40 am የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የተቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመምረጥ የእጩ ተወዳዳሪዎችን ጥቆማ ከሰኔ 4 ቀን 2ዐ15 Read More
June 5, 2023 ሁለተኛው ሳምንት “ካምፔይን” እየተካሄደ ነው! 1:07 pm ካምፔይኑ ከግንቦት 28 ቀን እስከ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ይቆያል። ሁለተኛው ሳምንት ከደንበኞች ጋር ያለው መልካም ግንኙነት የሚጠናከርበት ሲሆን ተቀማጭ ገንዘብ የማሰባሰብ አቅም Read More
May 30, 2023 የባንካችን የደንበኞች ቀን መርሐ ግብር ተጀመረ 1:28 pm የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የደንበኞች ቀን በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ዛሬ ሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ Read More
May 9, 2023 የሶስተኛ ሩብ ዓመትና የ9 ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ ተካሄደ! 12:45 pm የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2022/2023 የሶስተኛው ሩብ ዓመትና የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ ማክሰኞ ሚያዚያ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በአራት ኪሎ የባንኩ ሕንጻ መሰብሰቢያ አዳራሽ Read More
April 20, 2023 የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚዎች ሹመት ጸደቀ! 11:10 am የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አምስት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚዎችን ሹመት ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት፤ አቶ ሰይፉ አገንዳ ኬርጋ – ቺፍ የከስተመርና ኦፕሬሽን ኦፊሰር፣ Read More
April 4, 2023 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ! 7:42 am ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ! ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በጉራጌ ዞን በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ Read More
February 9, 2023 የውኃ ቢል ክፍያ የማሰባሰብ ስምምነት ተፈረመ 1:41 pm ባንካችን፣ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ መቀመጫ የሆነው የአገና ከተማን የውኃ ቢል ክፍያ ለማሰባሰብ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተደራሽነቱን በማስፋትና አገልግሎቱን በማዘመን Read More
February 8, 2023 የባንካችን የ2ኛ ሩብ ዓመትና የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ 8:25 am የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2022/2023 የሁለተኛ ሩብ ዓመትና የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አራት ኪሎ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ አዳራሽ ሐሙስ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም Read More
December 16, 2022 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ተከታታይነት ያለው ስኬት ማስመዝገቡን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ 11:05 am ፕሬስ ሪሊዝ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በርካታ በአለም አቀፍ ደረጃና በአገር ውስጥ የተከሰቱ የኢኮኖሚና ንግድ እንቅስቃሴ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ ያልተቋረጠና ተከታታይነት ያለው ውጤታማነቱን በተጠናቀቀው 2021/22 የበጀት Read More
December 8, 2022 የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የተሻሻለ መመስረቻ ፅሁፍ 6:28 am በአዲሱ የንግድ ህግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 መሰረት ተሻሽሎ የተዘጋጀና ለባንኩ ባለአክሲዮኖች 19ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የቀረበ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ረቂቅ መመስረቻ ፅሁፍ Read More