N
NIB Assistant
Online
 
Internet Banking
Internet Banking

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በደሴ ከተማ ለሚገኙና ገቢያቸው አነስተኛ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓል መዋያ  ድጋፍ አደረገ።

ባንኩ በደሴ ከተማ ለሚኖሩና ገቢያቸው አነስተኛ ለሆነ  የማኅበረሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል።

በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደ/ወሎ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር ቆሞስ አባለይኩን ወንድይፍራው እንዲሁም በርካታ የሀይማኖት አባቶች እና የባንኩ አመራሮች በተገኙበት ድጋፍ ተደርጓል።

በመጨረሻም አባ ለይኩን ባንኩ ባደረገው ድጋፍ ደስተኛ መሆናቸውን በመጥቀስ ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ባንኩ ባደረገላቸው ድጋፍ ደስተኛ መሆናቸውን በመጥቀስ ለተደረገላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

ባንኩ የጀመረው የትንሳኤ በዓል  ማኅበራዊ ኀላፊነት የመወጣት ተግባር በነገው እለትም በተለያዩ አካባቢዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል።

Picture of <p> <b>  <span style="color: #8B5E3C;">Nib International</span>   <span style="background: linear-gradient(to right, #8B5E3C, #FFA500); -webkit-background-clip: text; color: transparent; font-weight: bold;">     Bank   </span></b> </p>

Nib International Bank

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs