ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት በተካሄደው መርሐ ግብር ላይ የተዘጋጀውን የባንኩን የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ሰነድ ላይ፤ ባንኩ ለቀጣይ ሶስት ዓመታት ትኩረት ሰጥቶ በሚሰራባቸው የጉዞ 2030 የልህቀት አገልግሎት “Steering Toward 2030 with Commitment to Service Excellence!”በሚል መርህ ላይ የተመሰረተ ሰፋ ያለ ውይይት ተካሄዶ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቶ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ ላይም የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመምሪያና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል፡፡
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!