Internet Banking
Internet Banking

ባንካችን ያለ ዋስትና የሚሰጡ አነስተኛ የብድር አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚያስችለውን ስምምት ተፈራረመ።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓቱን ያከናወነው ከ”ካቻ ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት” ጋር ነው።

ስምምነቱ በአነስተኛና ጥቃቅን የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አካላት እና ስራ ፈጣሪዎች የገንዘብ ብድር በመስጠት ሃሳባቸውን ወደ ተግባር እንዲቀይሩ የሚያስችል ነው።

NIB BANK

NIB BANK

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs