August 28, 2023 ባንካችን ያለ ዋስትና የሚሰጡ አነስተኛ የብድር አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚያስችለውን ስምምት ተፈራረመ። 12:27 pm ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓቱን ያከናወነው ከ”ካቻ ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት” ጋር ነው። ስምምነቱ በአነስተኛና ጥቃቅን የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አካላት እና ስራ ፈጣሪዎች Read More