ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በተፃፈ ደብዳቤ አክሲዮኖችን ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክስ ይዘት ለመመዝገብ ይቻል ዘንድ የባለአክሲዮኖችን መረጃ አዘጋጅተን እንድንልክ ተጠይቀን ባሳወቅናችሁ መሰረት የኢትዮጵያ ዲጂታል የመታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) በማቅረብ ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅፅ እየሞላችሁ ትገኛላችሁ፡፡ በቅርቡ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተላከልን ቅፅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ለሁሉም ባለአክሲዮኖች አስገዳጅ ሆኖ ተቀምጧል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡