Internet Banking
Internet Banking

News

August 28, 2023
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓቱን ያከናወነው ከ”ካቻ ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት” ጋር ነው። ስምምነቱ በአነስተኛና ጥቃቅን የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አካላት እና ስራ ፈጣሪዎች
June 12, 2023
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የተቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመምረጥ የእጩ ተወዳዳሪዎችን ጥቆማ ከሰኔ 4 ቀን 2ዐ15
June 5, 2023
ካምፔይኑ ከግንቦት 28 ቀን እስከ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ይቆያል። ሁለተኛው ሳምንት ከደንበኞች ጋር ያለው መልካም ግንኙነት የሚጠናከርበት ሲሆን ተቀማጭ ገንዘብ የማሰባሰብ አቅም
May 30, 2023
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የደንበኞች ቀን በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ዛሬ ሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ
May 9, 2023
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2022/2023 የሶስተኛው ሩብ ዓመትና የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ ማክሰኞ ሚያዚያ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በአራት ኪሎ የባንኩ ሕንጻ መሰብሰቢያ አዳራሽ
April 20, 2023
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አምስት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚዎችን ሹመት ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት፤ አቶ ሰይፉ አገንዳ ኬርጋ – ቺፍ የከስተመርና ኦፕሬሽን ኦፊሰር፣
April 4, 2023
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ! ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በጉራጌ ዞን በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ
February 9, 2023
ባንካችን፣ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ መቀመጫ የሆነው የአገና ከተማን የውኃ ቢል ክፍያ ለማሰባሰብ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተደራሽነቱን በማስፋትና አገልግሎቱን በማዘመን
February 8, 2023
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2022/2023 የሁለተኛ ሩብ ዓመትና የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አራት ኪሎ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ አዳራሽ ሐሙስ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም
December 16, 2022
ፕሬስ ሪሊዝ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በርካታ በአለም አቀፍ ደረጃና በአገር ውስጥ የተከሰቱ የኢኮኖሚና ንግድ እንቅስቃሴ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ ያልተቋረጠና ተከታታይነት ያለው ውጤታማነቱን በተጠናቀቀው 2021/22 የበጀት