Internet Banking
Internet Banking

ባንካችን ያጋጠመውን ጊዜያዊ ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት ከደንበኞች፣ ከሠራተኞችና ከባንኩ ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት  ጋር ውይይት አድርገናል፡፡ የዘጠና ቀናት ዕቅድ በመንደፍ ባንኩን ወደነበረበትና ከዚያም ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማሸጋገርም ሥራ ጀምረናል፡፡ ባንካችን ባጋጠመው ጊዜያዊ ችግር መጉላላት ለደረሰባችሁ ደንበኞቻችን ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን የእርስዎ የደንበኛችንን ፍላጎት ለማርካት “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” በሚል መርህ የጀመርነው ጉዞ አካል በመሆን አብረውን ለመሥራት ፈቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን!

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

NIB BANK

NIB BANK

Committed To Services Excellence

Share this post with

You May Also like

Reports

Jobs