May 15, 2025 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም – 2025 ላይ በመሳተፍ “ንብ ተራ” በሚል ስያሜ አገልግሎቱን ለታዳሚዎች እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ 11:21 am ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዘጋጅነት ዛሬ በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በይፋ በተከፈተው ፎረም ላይ በመሳተፍ አዳዲስ የዲጂታልና ነባር መደበኛ አገልግሎቶቹን “ንብ ተራ” Read More