May 22, 2025 አዲስ በተዘጋጀው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ፡፡ 2:15 pm ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት በተካሄደው መርሐ ግብር ላይ የተዘጋጀውን የባንኩን የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ሰነድ ላይ፤ Read More
May 15, 2025 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም – 2025 ላይ በመሳተፍ “ንብ ተራ” በሚል ስያሜ አገልግሎቱን ለታዳሚዎች እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ 11:21 am ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዘጋጅነት ዛሬ በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በይፋ በተከፈተው ፎረም ላይ በመሳተፍ አዳዲስ የዲጂታልና ነባር መደበኛ አገልግሎቶቹን “ንብ ተራ” Read More
May 13, 2025 የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች 8:10 am ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በተፃፈ ደብዳቤ አክሲዮኖችን ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክስ ይዘት ለመመዝገብ ይቻል ዘንድ የባለአክሲዮኖችን መረጃ አዘጋጅተን እንድንልክ ተጠይቀን ባሳወቅናችሁ Read More