Internet Banking
Internet Banking

የንብ ባንክ የጥሪ መቀበያ ማዕከል ሥራ ጀመረ

ደንበኞች በቀላሉ ባንኩን በሚመለከት መረጃ ማግኘት የሚችሉበት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የጥሪ መቀበያ ማዕከል (Call Center) 9698 ሥራ ጀመረ፡፡

የባንኩ ደንበኞችና ተገልጋዮች ባንኩን በሚመለከት ለሚፈልጉት ማንኛውም የአገልግሎት ጥያቄና መረጃ  ከክፍያ ነጻ 9698 በመደወል ምላሽ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ከባንኩ የተገኘው መረጃ አመልክቷል፡፡

ተገልጋዮችና ደንበኞች እንግልት ሳይገጥማቸው ባሉበት ሆነው በመደወል የተሟላ መረጃ ማግኘት የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

NIB BANK

NIB BANK

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

News

ታታሪውን ባንካችን ወደ ደንበኞቹ ይበልጥ ለመቅረብ  “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ”

Read More

You May Also like

Reports

Jobs