Internet Banking
Internet Banking

ባንካችን በሐዋሣ ከተማ ያስገነባውን ባለ 12 እና 14 ወለል መንታ ሕንጻ ቅዳሜ ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ከፍተኛ የሲዳማ ክልል የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የባንካችን የቦርድና የማኔጅመንት አካላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የሃገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል፡፡

ለዘመናዊ ሱቆች፣ ለቢሮዎች፣ ለመሰብሰቢያ አዳራሾች፣ ለባርና ሬስቶራንት እንዲሁም ለመኝታ አገልግሎቶች የሚውሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ክፍሎች በመከራየት ላይ ናቸው፡፡ በሐዋሣ ፒያሳ  በሚገኘው በዚህ ሕንጻ የሚገኙ ቀሪ ክፍሎችን መከራየት ይችላሉ፡፡

ስልክ፡
046 212 22 78

046 212 22 76

ዋና መሥሪያ ቤት፦
0115 50 32 88
0115 54 69 91 ይደውሉ፡፡ #share መረጃውን ለሌሎች ያጋሩ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/niNib InternationalBank.ly/3p8OUuy
ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd
ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/
ዩቲዩብ: htthttps://www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com

NIB BANK

NIB BANK

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

News

ታታሪውን ባንካችን ወደ ደንበኞቹ ይበልጥ ለመቅረብ  “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ”

Read More

You May Also like

Reports

Jobs