የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አክስዮን ማኅበር የባለ አክስዮኖች 23ኛው መደበኛና 19ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ታህሳስ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ አካባቢ በሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
ስለሆነም፣ የጉባኤው አጀንዳዎችና ማሳሰቢያዎች የአዲስ ዘመን ኅዳር 10፣ እንዲሁም የሪፖርተር ኅዳር 11፣ 18፣ 25 እና ታህሳስ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጋዜጦች በመመልከት በአካል ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካይነት በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ሰዓት ላይ ተገኝታችሁ በጉባኤው እንድትሳተፉ የዲሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አክስዮን ማኅበር የዲሬክተሮች ቦርድ