ካምፔይኑ ከግንቦት 28 ቀን እስከ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ይቆያል።
ሁለተኛው ሳምንት ከደንበኞች ጋር ያለው መልካም ግንኙነት የሚጠናከርበት ሲሆን ተቀማጭ ገንዘብ የማሰባሰብ አቅም የሚጎለብትበትም ነው፡፡
ምቹ፣ ቀልጣፋና ማራኪ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት ደግሞም ለውጤማነቱ የባንኩ ሠራተኞች በሙሉ ደንበኞችን በታታሪነት ለማገልገል ተዘጋጅተዋል፡፡
መርሐ ግብሩ በ5 ምዕራፍ የተከፋፈለ ሲሆን ከግንቦት 21 እስከ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ይቀጥላል፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
በባንካችን በመቆጠብ ስኬታማ ይሁኑ!
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ማድረግዎን አይርሱ!