Internet Banking
Internet Banking

Samuel Firew

July 22, 2024
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለሁለቱም ሁነቶች አጋር በመሆን ማህበራዊ ሀላፊነቱን ተወጥቷል። የባንካችን የሥራ ሀላፊዎችም በጉራጌ ዞን በእኖር፣ ኤነር መገር ወረዳ እና በወልቂጤ ከተማ በተካሔዱት በእነዚህ
July 4, 2024
ባንኩ አዲሱ የ2024/25 የሥራ ዘመንን በማስመልከት ሁሉም የዲስትሪክትና መምሪያ ዳይሬክተሮች እንዲሁም የማኔጅመንት እና የቦርድ አባላት የተገኙበት የማነቃቂያ ፕሮግራም አካሂዷል። የባንኩ መላ ማሕበረሰብ ያለፈውን በጀት
June 29, 2024
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ዶ/ር እመቤት መለሰ ባንኩ ባለፉት ጥቂት ወራት አጋጥሞት ከነበረው ጊዜያዊ ችግር ለመላቀቅ በትኩረት የተንቀሳቀሰ ሲሆን ባሁኑ ወቅትም ንብ
June 26, 2024
ኬሮድ ሐምሌ 14 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የሚያከናውነውን የጎዳና ላይ ሩጫ አስመልክቶ በባንካችን ዋና መሥሪያ ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ
June 24, 2024
ባንካችን “በአዲስ መንፈስ ለላቀ” ከፍታ ብሎ የተነሳበትን አላማ ለማሳካት አሁንም ቁርጠኛ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ይገኛል፡፡ የዚህ አንዱ አካል የሆነው ባለድርሻ አካላትንና ደንበኞችን የማነጋገር እንዲሁም ዘላቂ
June 12, 2024
በውይይቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በባንኩ ተፈጥሮ የነበረውን የአገልግሎት መቆራረጥ በማስተካከል ባንኩንም ሆነ ደንበኞቹን ለመካስ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን ተናግረዋል። በዚህም ከጥሬ ገንዘብ እጥረት ጋር ተያይዘው
June 11, 2024
  ”በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የለውጥ እንቅስቃሴውን አጠናክሮ በቀጠለው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲሷ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እመቤት በሆሳዕና ዲስትሪክት ጽህፈት
June 10, 2024
ንቅናቄው እስከ አረፋ በዓል ዋዜማ በተለያዩ ከተሞችና ቅርንጫፎች እየተስፋፋ ይከናወናል። በዚህም የነባር ደንበኞች የተቀማጭ ገንዘብ መጠንን የማንቃት፣ አዳዲስ አካውንቶችን የማፍራት እና የገፅታ ግንባታ ሥራ
May 29, 2024
በአዲስ መንፈስ፣ ለላቀ ከፍታ! በሚል መሪ ቃል በመታጀብ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ፡፡   በቅርቡ የተወሰኑ ቺፎች፣ ምክትል ቺፎች፣ ምክትል
May 25, 2024
ባንኩ ግንቦት 19 ቀን 1991 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያገኘበትን ቀን (May 26) ምክንያት በማድረግ የብር ኢዩቤልዩ በዓሉን የመጀመሪያው በሆነው ”ሾላ ቅርንጫፍ” በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እያከበረ