ቅሬታ ለማቅረብ

ቅሬታ ለማቅረብ

Ticket ID:
50036004793c42f07
Priority:
Critical
Topic:
Customer Complaints
Status:
Closed
First Name:
Samuel
Due:

እንደምን ቆያችሁ? ምስራች ምትኩ እባላለው::የንብ ባንክ ደንበኛ ነኝ:: ለማቅረብ የምፈልገው ቅሬታ ጀሞ ሚካኤል በሚገኘው የንብ ባንክ ቅርንጫፍ የኤቲኤም ማሽን 3000 ብር ከ አካውንቴ ለማውጣት ሞከሬ የነበረ ሲሆን ማሽኑ ከቆጠረ በዋላ ብሩን ሳያወጣ ነገር ግን ብሩ የተቀነሰበት ሁኔታ ነው ያለው ይህ ከሆነ ሁለተኛ ሳምንት (ወደ አስር ቀን) የተቆጠረ ሲሆን በወቅቱ ባንክ ውስጥ ገብቼ አመልክቻለሁ መሙላት ያለብኝንም ማመልከቻ ፎርም ሞልቻለው ነገር ግን ብሩ እስካሁን ሊመለስልኝ አልቻለም::ከዚህ ጋር በተያያዘ ባለቤቴ በ ሞባይል ባንኪንግ ሎካል መኒትራንዛክሽን የሚለውን በመጠቀም ብር ያስተላለፈልኝ የነበረ ሲሆን መልእክትም ሳይደርሰኝ ብሩም ወደ አካውንቴ ሳይገባ አየር ላይ ቀርቷል::እንዲህ አይነት ነገር እንዴት እራሱን አለም አቀፋዊ ባንክ ነኝ ብሎ በሚጠራ ባንክ ይሆናል?? ከሌላ ባንክ ኤቲኤም ላይ ለማውጣት ስሞክር ቢቆርጥብኝ አንድ ነገር ነው ከራሱ ከንብ ሲሆን ግን ከ ሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት በላይ መቆየት አለበት ብዬ አላምንም::ሌላኛው ደግሞ ብዙዎቹ ቅርንጫፎች ላይ ብዙ መስኮቶች ቢኖሩም የሚሰሩት ግን አንድ እና ሁለቱ ብቻ ናቸው::በዛ ላይ ከፍተኛ የሆነ የ ሲስተም ችግር አለ ንብ ባንክ ላይ ይሄም ሊታሰብበት የሚገባ አንዱጉዳይ ነው:: ፈጣን ምላሽ አገኛለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው:: አመሰግናለው!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Menu