ቅሬታ ለማቅረብ

እንደምን ቆያችሁ? ምስራች ምትኩ እባላለው::የንብ ባንክ ደንበኛ ነኝ:: ለማቅረብ የምፈልገው ቅሬታ ጀሞ ሚካኤል በሚገኘው የንብ ባንክ ቅርንጫፍ የኤቲኤም ማሽን 3000 ብር ከ አካውንቴ ለማውጣት ሞከሬ የነበረ ሲሆን ማሽኑ ከቆጠረ በዋላ ብሩን ሳያወጣ ነገር ግን ብሩ የተቀነሰበት ሁኔታ ነው ያለው ይህ ከሆነ ሁለተኛ ሳምንት (ወደ አስር ቀን) የተቆጠረ ሲሆን በወቅቱ ባንክ ውስጥ ገብቼ አመልክቻለሁ መሙላት ያለብኝንም […]