25
Dec 20
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በትርፋማነቱ ቀዳሚ ከሚባሉ ባንኮች አንዱ ሆነ
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 21ኛው መደበኛ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል አዳራሽ በተካሄደበት ወቅት፤ ባንኩ...
Read More
9
Dec 20
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 21ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ሐሙስ ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ...
Read More
18
Nov 20
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 በሚደነግገው መሠረት በ21ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የዳይሬክተሮች...
Read More
5
Aug 20
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ
በኢትዮጵያ የግል ባንኮች ታሪክ ቀደምት አሻራቸውን ካሳረፉት መካከል አንዱ የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከምስረታው ጀምሮ ለተከታታይ ሃያ ዓመታት የትርፍ መጠኑን...
Read More
24
Jun 20
ለንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ\ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ከሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ መስከረም 12 ቀን 2013...
Read More
6
Jun 20
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ተጨማሪ የብድር ወለድ ምጣኔ ቅናሽ አደረገ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በዓለምና በአገር አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ በኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በመመልከት በተለያዩ...
Read More
19
May 20
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የወለድ ምጣኔ ቅናሽ አደረገ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በአገራችንና በዓለም አቀፍ ደረጃ በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ በዜጎች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ...
Read More
27
Mar 20
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭት ለመቀነስ
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭት ለመቀነስና አላስፈላጊ ንኪኪዎችን ለማስወገድ ወደ ቅርንጫፎቻችን መምጣት ሳያስፈልጋችሁ ዘመን ባፈራቸው የባንካችን የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ማለትም በኤቲኤም፣...
Read More
1
Feb 20
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሆሳዕና ከተማ ያስገነባውን ሕንጻ አስመረቀ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሆሳዕና ከተማ ያስገነባውን ሕንጻ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተሇያዩ የኅብረተሰብ...
Read More
9
Dec 19
የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክስዮኖች በሙሉ
ኀዳር 27 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት አባላት የቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ሆነው የተመረጡ...
Read More