የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 በሚደነግገው መሠረት በ21ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ማስታወቂያ በማውጣትና የጥቆማ ቅፅ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በማሰራጨት ከሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ የዕጩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ከባለአክሲዮኖች ተቀብሏል፡፡ ኮሚቴው በባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 592/2000፣ በብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች ቁጥር SBB/70/2019 እና SBB/71/2019፣ አግባብነት ባላቸው የባንኩ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ ድንጋጌዎች፣ በዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ አፈፃፀም መመሪያ፣ እንዲሁም አግባብነት ባላቸው የንግድ ህግ ድንጋጌዎች ላይ በተቀመጡ መስፈርቶችመሠረት ተገቢውን ማጣራት በማድረግ፣ የሚከተሉትን ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የመለመለ መሆኑንና ዕጩዎቹ ለ21ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለምርጫ የሚቀርቡ መሆኑን በአክብሮት ያስታውቃል፡፡

ተጽእኖ ፈጣሪ በሆኑ እና ተጽእኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ተጠቁመው በዕጩነት የተመለመሉ

 1. ንብ ኢንሹራንስ አ.ማ (በወ/ሮ ዙፋን አበበ ዓለሙ በመወከል)
 2. ሙለጌ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (በወ/ሮ ሀያት ሙስጠፋ አወል በመወከል)
 3. ዋልታ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በአቶ ጌታቸዉ ዘዉዴ በዳሶ በመወከል)
 4. ማለዳ ብስራት ንጋቱ

ተጽእኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ተጠቁመው በዕጩነት የተመለመሉ

 1. ወልደተንሳይ ወልደጊዮርጊስ ገለቴ
 2. ዓለሙ ደነቀዉ ጌታሁን
 3. ለማ ሀይለሚካኤል ድረስ
 4. ሙሉጌታ ወልደሚካኤል አንደግቤ
 5. መላኩ ወልደማርያም ባሊያ
 6. ሰይፉ አዋሽ ቤኛ
 7. ሲራጅ አብደላ ሀሰን
 8. ክፍሌ ሰብጋዘ ሲራጋ
 9. ደሳለኝ ደንቡ ምኑታ (አ.ንጅ.)
 10. ሙሉጌታ አስፋዉ ዶቲ (አርክ.)
 11. አሰፋ አስራት ጨራቅ
 12. ስዩም አስፋዉ ኮሴ
 13. ክብሩ ፎንጃ ኬሬታ
 14. አለማየሁ ጉርሙ ብልአት (ዶ/ር)
 15. ንጉሴ አምቦ ሀብተሚካኤል
 16. ነጋሽ በቀና ቱርጋ
 17. አማረ ለማ ወልደሚካኤል
 18. ተክሉ ወልደፃዲቅ አዝማች
 19. አሰፋ ጋሜ አንደታ
 20. አብርሀም መርሻ ዉርጌሳ

በተጠባባቂነት የተያዙ

 1. ተስፋዬ ነስረዲን አህመድ
 2. ይርጋ ገብሬ ደሬታ
 3. ከፍያለዉ ብርሀኑ ሀይሌ
 4. ተስፋዬ በዳዳ ሰንበታ
 5. መብራት ወልደተንሳይ ወልደአረጋይ (ሲስተር)

ከላይ በቀረቡ ዕጩዎች ላይ ባለአክስዮኖች ለሚኖራቸዉ ማንኛዉም አስተያየት ወይም ቅሬታ ይህ ማስታወቅ ያለመጀመርያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ሀያ (20) ቀናት ዉስጥ ከዚህ በታች በተገለጸዉ የጽ/ቤቱ አድራሻ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን በማክበር እና ሳዉቃለን፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማህበር

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ

አድራሻ፡ አራት ኪሎ በቱሪስት ሆቴል እና በቶታል ማደያ መካከል በሚገኘው የባንኩ አዲሱ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ስ/ቁጥር +251 111 26 54 27 ወይም +215 111 26 56 34