የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭት ለመቀነስና አላስፈላጊ ንኪኪዎችን ለማስወገድ ወደ ቅርንጫፎቻችን መምጣት ሳያስፈልጋችሁ ዘመን ባፈራቸው የባንካችን የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ማለትም በኤቲኤም፣ በሞባይልና በኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም በፖስ ማሽን እንድትጠቀሙ ባንካችን በአክብሮት እየጋበዘ፤ ከኤቲኤም ጋር በተያያዘ የሚጠየቁ የአገልግሎት ክፍያዎችን ላልተወሰነ ጊዜ ነጻ ያደረገ መሆኑን እንገልጻለን፡፡