ኀዳር 27 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት አባላት የቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ሆነው የተመረጡ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

  1. አቶ አየለ ተሰማ ሉጋ 2,273,274 ድምፅ
  2. አቶ ወርቁ ሺረጋ ቲራምሳ 1,964,842 ድምፅ
  3. አቶ በላይ ካሳ ኢርከታ 1,587,364 ድምፅ
  4. አቶ ምናሴ ወንድማገኘሁ ፈለቀ 1,347,780 ድምፅ
  5. አቶ ብርሃኑ ወ/ጊዮርጊስ ሳሬጋ 1,198,090 ድምፅ
  6. አቶ አበራ ሽሬ  ገ/ ፃዲቅ 1,165,115 ድምፅ
  7. አቶ ፍቅሩ ወርቁ ቢረሼ 1,127,552 ድምፅ
  8. አቶ ዱላ በሽር ኢሳ 777,707 ድምፅ
  9. አቶ ሸዋዘመድ ወ/ሚካኤል እና/ወይም ወ/ይ ሃረገወይን ወልደየስ 149,643 ድምፅ

የዲሬክተሮች ቦርድ