የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 20ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዲሜ ህዲር 27 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዲራሽ ይካሄዲል፡፡ስሇሆነም፣ የባንኩ ባሇአክሲዮኖች በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው እንድትገኙ የዲይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡
የ20ኛው መዯበኛ ጉባዔ አጀንዲዎች፡-
1. የጉባዔውን አጀንዲ ማጽዯቅ፣
2. የጉባዔውን ድምፅ ቆጣሪዎች መሰየም፣
3. ምልዓተ ጉባዔ መሟላቱን ማረጋገጥ፣
4. የጉባዔውን ጸሐፊ መምረጥ፣
5. እ.ኤ.አ. በ2018/2019 የተካሄደ የአክሲዮን ግዥና ዝውውሮችን ማጽዯቅ፣
6. የዲይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት መስማትና ተወያይቶ ማጽዯቅ፣
7. የባንኩን የውጭ ኦዱተሮች ሪፖርት መስማትና ተወያይቶ ማጽዯቅ፣
8. በዲይሬክተሮች ቦርድ በቀረበው የዘመኑ የተጣራ ትርፍ አዯላዯልና አከፋፈል የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ ማጽዯቅ፣
9. የዲይሬክተሮች ቦርድን ዓመታዊ የሥራ ዋጋና ወርሐዊ የትራንስፖርት አበል በሚመሇከት በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
10. የውጭ ኦዱተሮችን ሹመት ማጽዯቅና ክፍያቸውን መወሰን፣
11. የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ ማሻሻያ ረቂቅ ዯንብ ላይ ተወያይቶ ማጽዯቅ፣
12. የዲይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ አባላትን የሥራ ዋጋና ወርሐዊ የትራንስፖርት አበል መወሰን፣
13. የዲይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ አባላትን ምርጫ ማከናወን፣
14. የጉባዔውን ቃሇ-ጉባዔ ማጽዯቅ፣
ማሳሰቢያ፡-
 ባሇአክሲዮኖች በጉባዔው ሇመገኘት ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያረጋግጥ የታዯሰ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት ዋናውን ከኮፒ ጋር ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
 በውክልና የሚገኙም ከሆነ የወካዩን ባሇአክሲዮን ኢትዮጵያዊነት የሚያረጋግጥ የታዯሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ዋናውን ከኮፒ ጋር ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
 ውክልና መስጠት የሚፈልግ ባሇአክሲዮን ኢትዮጵያዊ መሆኑን የሚያረጋግጥ የታዯሰ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት ይዞ በባንኩ ዋና መ/ቤት ዯምበል ሲቲ ሴንተር 12ኛ ፎቅ ህግ አገልግሎት መምሪያ ከጉባዔው 3 ቀን በፊት በግንባር በመቅረብ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት መወከል ይችላል፡፡
 በሠነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ወይም አግባብ ባሇው አካል በተሰጠ ውክልና በስብሰባ የሚገኝ ተወካይ የወካዩን ኢትዮጵያዊነት የሚያረጋግጥ የታዯሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ዋናውን ከኮፒ ጋርና የውክልናውን ዋና ከኮፒ ጋር ይዞ መገኘት ይኖርበታል፡፡
የባሇአክሲዮኖች 20ኛውመዯበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ