የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 በሚደነግገው መሠረት በ21ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ማስታወቂያ በማውጣትና የጥቆማ ቅፅ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በማሰራጨት ከሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ የዕጩ […]

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ

በኢትዮጵያ የግል ባንኮች ታሪክ ቀደምት አሻራቸውን ካሳረፉት መካከል አንዱ የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከምስረታው ጀምሮ ለተከታታይ ሃያ ዓመታት የትርፍ መጠኑን እያሳደገ መጥቶ  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት (እ.አ.አ 2019/20) ከታክስና ከተለያዩ ቅንስናሾች በፊት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ በሀገሪቱ በትርፍ ቀዳሚ ከሚባሉ ባንኮች አንዱ መሆኑን በድጋሚ አረጋግጧል፡፡ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በአገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮረና ቫይረስ […]

ለንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ\ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ከሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. እስከ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላትን ጥቆማ ይቀበላል፡፡  በመሆኑም የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለባንኩ የላቀ ውጤት ለማበርከት ብቃቱ ያላቸውን በባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 592/2008 እና 1159/2019 /የተሻሻለው/ በብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/70/2019 እና SBB/71/2019 ላይ የተዘረዘሩትን የሚከተሉትን መስፈርቶች […]

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ተጨማሪ የብድር ወለድ ምጣኔ ቅናሽ አደረገ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በዓለምና በአገር አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ በኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በመመልከት በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስክ የተሰማሩ የባንኩ ደንበኞችን ለመደገፍ በድጋሚ የብድር ወለድ ምጣኔ ቅናሽ አደረገ፡፡ በአገር ውስጥ ንግድ፣ በሕንጻና ኮንስትራክሽን፣ በአምራችነት፣ በአስመጪነት፣ በፕሮጀክት ደረጃ ላሉ ሆቴሎች፣ በትራንስፖርት፣ በማዕድን ኢነርጂና ውኃ፣ በግብርናና በግል ዘርፍ ለተሰማሩ የባንኩ ተበዳሪዎች እስከ ሶስት […]

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የወለድ ምጣኔ ቅናሽ አደረገ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በአገራችንና በዓለም አቀፍ ደረጃ በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ በዜጎች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ በመመልከት   የወለድ ምጣኔ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በቫይረሱ ተጽዕኖ በከፍተኛ ደረጃ ተጎጂ በሆኑ የኢኮኖሚ  ዘርፎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የባንኩ ተበዳሪዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት የባንኩ ቦርድና ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚ ባደረገው ስብሰባ፦ ለሆቴልና ቱሪዝም፣ ለአስጎብኚ ድርጅቶች፣ […]

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭት ለመቀነስ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስርጭት ለመቀነስና አላስፈላጊ ንኪኪዎችን ለማስወገድ ወደ ቅርንጫፎቻችን መምጣት ሳያስፈልጋችሁ ዘመን ባፈራቸው የባንካችን የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ማለትም በኤቲኤም፣ በሞባይልና በኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም በፖስ ማሽን እንድትጠቀሙ ባንካችን በአክብሮት እየጋበዘ፤ ከኤቲኤም ጋር በተያያዘ የሚጠየቁ የአገልግሎት ክፍያዎችን ላልተወሰነ ጊዜ ነጻ ያደረገ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሆሳዕና ከተማ ያስገነባውን ሕንጻ አስመረቀ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሆሳዕና ከተማ ያስገነባውን ሕንጻ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተሇያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ጥር 23 ቀን 2012 ዓ.ም ተመረቀ፡፡ ካሇፉት አራት ዓመታት ጀምሮ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ግንባታቸው እየተከናወኑ ከሚገኙ የባንኩ የህንጻ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል ተጠናቀው የተመረቁት በዱከምና ወልቂጤ የሚገኙት ሲሆኑ፤ በአዲስ አበባና በሀዋሳ ያለት ግንባታቸው […]

የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክስዮኖች በሙሉ

ኀዳር 27 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት አባላት የቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ሆነው የተመረጡ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ አቶ አየለ ተሰማ ሉጋ 2,273,274 ድምፅ አቶ ወርቁ ሺረጋ ቲራምሳ 1,964,842 ድምፅ አቶ በላይ ካሳ ኢርከታ 1,587,364 ድምፅ አቶ ምናሴ ወንድማገኘሁ ፈለቀ 1,347,780 ድምፅ አቶ ብርሃኑ ወ/ጊዮርጊስ ሳሬጋ 1,198,090 ድምፅ አቶ አበራ ሽሬ  ገ/ ፃዲቅ 1,165,115 ድምፅ አቶ […]

20ኛው የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጉባኤ ተካሄደ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 20ኛው መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባኤ ኀዳር 27 ቀን 2012 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄደ፡፡የባንክ አገልግሎት አሰጣጡን ከጊዜ ወደ ጊዜ በማሻሻልና ተደራሽነቱን በማስፋት የሚታወቀው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ለሃያ ዓመታት ደንበኞቹን በታታሪነት ሲያገለግል ቆይቷል፡፡ባንኩ፣ የ3ኛው የአምስት ዓመታት ስትራቴጂክ ዕቅድና የአስር ዓመት ፍኖተ ካርታ አስጠንቶ ያዘጋጀ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ ሁለት ተጨማሪ የምክትል ፕሬዚደንት ቦታዎች፣ አዳዲስ መምሪያዎችና ሌሎች […]

የባለአክሲዮኖች 20ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 20ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዲሜ ህዲር 27 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዲራሽ ይካሄዲል፡፡ስሇሆነም፣ የባንኩ ባሇአክሲዮኖች በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው እንድትገኙ የዲይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡የ20ኛው መዯበኛ ጉባዔ አጀንዲዎች፡-1. የጉባዔውን አጀንዲ ማጽዯቅ፣2. የጉባዔውን ድምፅ ቆጣሪዎች መሰየም፣3. ምልዓተ ጉባዔ መሟላቱን ማረጋገጥ፣4. የጉባዔውን […]