በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ.ም. የወጣ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት በግልጽ ሐራጅ ስለሚሸጥ በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ የግምቱን ¼ኛ በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቀው መክፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡ ስለንብረቱ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ አበዳሪ ቅርንጫፉን ማነጋገር ይችላል፡፡ ሻጭ ባንክ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች ቢኖሩ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና በመኪኖቹ ላይ የሚፈለግ ቀረጥ ቢኖር ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት፡፡      

ተራ

ቁጥር

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦት የሐራጁ መነሻ ዋጋ የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

1

ወ/ሮ ዘውዱ ፅጉ ገ/ሚካኤል

አዲሱ ገበያ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ የሠ.ቁ ኢት 03-01-72417፣ የሻንሲ ቁጥር LZZ5ELNCOEN935895፣ የሞተር ቁጥር  WD615.69*141117566597 የሆነ የደረቅ ጭነት /ገልባጭ/ መኪና በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማህበር ገርጅ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ውስጥ የሚገኝ፣ 805,000.00 04/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

2

አቶ ተክኤ ተከስተ አስረሃ /የኮንስትራክሽን መሣሪያ መገልገያ ኪራይ/

አዲሱ ገበያ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ የሠ.ቁ ኢት 03-74414፣ የሻንሲ ቁጥር LZZ5ELNC1EN936098፣ የሞተር ቁጥር  WD615.69*141207019447 የሆነ የደረቅ ጭነት /ገልባጭ/ መኪና በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማህበር ገርጅ ኢምፔሪያል ሆቴል ጀርባ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ውስጥ የሚገኝ፣ 535,000.00 05/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

3

አቶ ፋንታሁን ሞገስ አስናቀ /የኮንስትራክሽንና የሲቪል ኢንጅነሪንግ መሣሪያ መገልገያ ኪራይ/

አዲሱ ገበያ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ የሠ.ቁ ኢት 03-76202፣ የሻንሲ ቁጥር LZZ5ELNC2EN078819፣ የሞተር ቁጥር  WD615.69*150507031917 የሆነ የደረቅ ጭነት /ገልባጭ/ መኪና በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማህበር ገርጅ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ውስጥ የሚገኝ፣ 810,000.00 06/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

4

አቶ ዓለም አታክልቲ ገ/ሚካኤል

ዐቢይ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09፣ የቤት ቁጥር 774፣ የካርታ ቁጥር የካ61/180889/06 የሚታወቅ እና ይዞታው 354 ሜ/ካሬ የሆነ ኮተቤ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚገኝ ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ህንፃ፣ 17,000,000.00 20/10/2010 ዓ.ም.

ከ8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ.ም. የወጣ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት በግልጽ ሐራጅ ስለሚሸጥ በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ የግምቱን ¼ኛ በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቀው መክፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡ ስለንብረቱ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ አበዳሪ ቅርንጫፉን ማነጋገር ይችላል፡፡ ሻጭ ባንክ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች ቢኖሩ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና በመኪኖቹ ላይ የሚፈለግ ቀረጥ ቢኖር ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት፡፡

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦት የሐራጁ መነሻ ዋጋ የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

YGF ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የረር በር

በማህበሩ ስም የተመዘገበ፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ በገላን ከተማ፣ ገላን ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውንና በካርታ ቁጥር B/M/G/k/L/I/179/2003 የሚታወቀውን፣ ይዞታው 5474 ካሬ ሜትር የሆነውና ከካዲላ ፋርማሲዮቲካልስ /ኢትዮጵያ/ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር አጠገብ ባለው ኮብልስቶን ወደ ላይ 500 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የሚገኝ ለሆቴል አገልግሎት የተገነቡ ሕንፃዎች

17,000,000.00 18/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

አዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. የወጣ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት በግልጽ ሐራጅ ስለሚሸጥ በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ የግምቱን ¼ኛ በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቀው መክፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡ ስለንብረቱ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ አበዳሪ ቅርንጫፉን ማነጋገር ይችላል፡፡ ሻጭ ባንክ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች ቢኖሩ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና በመኪኖቹ ላይ የሚፈለግ ቀረጥ ቢኖር ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት፡፡                                                                             

ተራ

ቁጥር

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦት የሐራጁ መነሻ ዋጋ የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

1 አቶ ቴዎድሮስ ምንውየለት እጅጉ /ዳንኤል ምንውየለት እና ጥግሁነኝ ምንውየለት/ ጥረት

በአቶ ዳንኤል ምንውየለት እና በአቶ ጥግሁነኝ ምንውየለት ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09፣ የቤት ቁጥር 470፣ በካርታ ቁጥር 10/31/14072/00 የሚታወቀውና ይዞታው 307 ሜ/ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት

467,000.00 12/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

2 ወ/ሮ የሺ በርሔ ኃ/ማርያም ሰፈረሰላም

በተበዳሪዋ ስም የተመዘገበ፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ አዳማ ከተማ፣ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ፣ የቤት ቁጥር 6299 የሆነ፣ በካርታ ቁጥር 105/99 የሚታወቀውና ይዞታው 140 ሜ/ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት

995,400.00 13/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

3 ጂ.ኤች.ቢ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዳማ

በማህበሩ ስም የተመዘገበ፣ አዳማ ከተማ፣ ቀበሌ 05 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 12790/2002 የሚታወቀውና ይዞታው 6099 ሜ/ካሬ የሆነ የፓስታ እና ዱቄት ፋብሪካ የፋብሪካው ሕንፃ ከነማሽነሪዎቹ

13,007,183.85 13/10/2010 ዓ.ም.

ከ8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት

4 ቴክኖ ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተ/ኃይማኖት

በማህበሩ ስም የተመዘገበ፣ በኦ/ክ/መግንስት ሰበታ ከተማ፣ አለምገና ወረዳ፣ ቀበሌ 04፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ የካርታ ቁጥር L/60/96 የሚታወቀውና ይዞታው 1,980.44 ሜ/ካሬ የሆነ ፋብሪካ እና የፋብሪካ መጋዘን

2,000,000.00 14/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

5 ወ/ሮ ምልዕተ ግደይ ገ/ክርስቶስ ቃሊቲ

በተበዳሪው ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 04፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ የይዞታው መለያ ቁጥር AA000040402455 የሚታወቀውና ይዞታው 598 ሜትር ካሬ የሆነ የንግድ ድርጅት

5,069,284.00 15/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

6 አሞቴ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር /ዮሐንስ ሞገስ ተገኝ/ አዳራሽ

በአቶ ዮሐንስ ሞገስ ተገኝ ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 05 ውስጥ የሚገኝ፣ በካርታ ቁጥር የካ/195834/08 የሚታወቅና ይዞታው 413 ሜ/ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት

2,317,000.00 20/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

7 ወ/ሮ ሊሻን ሙሉጌታ ተሰማ /በላይነህ ቦጋለ ወርቤሎ/ ዲአፍሪክ

በአቶ በላይነህ ቦጋለ ወርቤሎ ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ቀበሌ 17/17 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር ቦሌ 3/30/1/8/1621/22536/01 የሚታወቀውና ይዞታው 491 ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት

3,000,000.00 21/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

በአቶ በላይነህ ቦጋለ ወርቤሎ ስም የተመዘገበ፣ ቡታጅራ ከተማ፣ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 3403/ቡታ/97 የሚታወቀውና ይዞታው 246 ሜትር ካሬ የሆነ የንግድ ድርጅት

3,600,000.00 22/10/2010 ዓ.ም.

ከ8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት

8 አቶ ብሩክ ሰይፉ እንድሪስ ዱከም

በአቶ ብሩክ ሰይፉ እንድሪስ ስም የተመዘገበ፣ በኦ/ክ/መንግስት ዱከም ከተማ ውሰጥ የሚገኘ በካርታ ቁጥር SS/35/2002 የሚታወቀው እና ይዞታው 1000 ካ/ሜትር የሆነ ክሊኒክ

1,972,000.00 26/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

9 አቶ ፍቃዱ ወልዴ /መስፍን ታምሬ እና የምስራች ፈቃዱ/ አዳራሽ

በአቶ መሰፍን ታምሬ እና ወ/ይ. የምስራች ፍቃዱ ስም የተመዘገበ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ፣ በቀድሞው ቀበሌ 02 ውስጥ የሚገኝ፣ በካርታ ቁጥርኮ/ቀ/የማ/ን/መ/111/20961/00 የሚታወቀውና ይዞታው 108 ሜ/ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት

758,750.00 27/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

10 ወ/ሮ መብራት ወ/ጊዮርጊስ

/መኮንን ብርሃነ ተላ/

ጎንደር

በአቶ መኮንን ብርሃኑ ተላ ስም የተመዘገበ፣ ዳንሻ ከተማ፣ ጠገዴ ወረዳ፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ በካርታ ቁጥር ል/ከ/ን/ወ/ም64/003/01 የሚታወቀውና የዞታው 255.92 ሜ/ካሬ የሆነ የንግድ ቤት

830,000.00 29/10/2010 ዓ.ም.

ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.