July 29, 2026 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁለትዮሽ የጋራ ሥራ ላይ ውይይት አካሄዱ። 12:54 pm ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር፣ ለደንበኞቻቸው የላቀ ተጠቃሚነት ለመፍጠር እና የጋራ የሥራ እድሎችን ለማስፋፋት ያለመ ውይይት ዛሬ Read More
July 27, 2026 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በእንጦጦ ተራራ ላይ አካሄዱ፡፡ 11:44 am የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና እህት ኩባንያው ንብ ኢንሹራንስ ሠራተኞቾ የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነውን ዓመታዊ የአገር በቀል ችግኞች ተከላ መርሃ ግብራቸውን ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር Read More
July 26, 2026 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት አመታዊ የማኔጅመንት ሥራ አፈጻጸም ግመገማ መርሐ ግብሩን “ጉዞ ወደ 2030 ለላቀ ስኬት” በሚል መሪ ቃል አካሄደ። 4:15 am ባንኩ የ2025/26 በጀት ዓመት አመታዊ የማኔጅመንት ሥራ አፈጻጸም ግመገማ መርሐ ግብሩን ሐምሌ 17 እና 18/2018 ዓ.ም የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ የማኔጅመንት አመራሮች፣ የዲስትሪክት Read More
July 24, 2026 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት አመታዊ ማኔጅመንት የሥራ አፈጻጸም ግመገማ መርሐ ግብሩን በማካሄድ ላይ ይገኛል። 10:34 am ባንኩ የ2025/26 በጀት ዓመት አመታዊ የማኔጅመንት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መርሐ ግብሩን “ጉዞ ወደ 2030 ለላቀ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2018 Read More
July 21, 2026 የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ደንበኞቹ የቃል ኪዳን ሰነድ 11:32 am Download the file here:- የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ደንበኞቹ የቃል ኪዳን ሰነድ Read More