April 7, 2026 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በጅማ ከተማ ለሚገኙና ገቢያቸው አነስተኛ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ። 1:41 pm ባንኩ በጅማ ከተማ ለሚኖሩና ገቢያቸው አነስተኛ ለሆነ የማኅበረሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓል መዋያ ድጋፍ በጅማ ደ/መ/ቤ/ ክርስቲያን በመገኘት ድጋፍ አድርጓል። በመርሐግብሩ ላይ በጅማ ደብረ መዌ Read More