December 25, 2025 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። 1:56 pm ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከተለያዩ ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስትራቴጂካዊ ስምምነቶችን እየተፈራረመና እየሰራ ሲሆን ዛሬም ይህንኑ አጠናክሮ ለማስቀጠል ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል፡፡ ሁለቱም Read More