March 13, 2025 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከUN Women ጋር የመግባቢያ ሰነድ ፈረመ 1:49 pm ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከUN Women የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው ዕለት ፈርሟል፡፡ በሒልተን ሆቴል በተካሄደው የውይይት መርሐ ግብር ላይ ከተባበሩት Read More