February 8, 2025 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በመሐል መርካቶ የሚገኘውን የቃቄ ውርደውት ቅርንጫፍ በአዲስ መልክ አደራጅቶ ሥራ አሰጀመረ፡፡ 11:44 am “የቃቄ ውርደውት” ቅርንጫፍ ስያሜ ከዛሬ 170 ዓመታት በፊት ለጾታ እኩልነት ስትታገል ከነበረች ጠንካራ ኢትዮጵያዊት እንስት ሥም የተወሰደ ነው፡፡ ባንካችንም በታሪክ ሰሪዋ ጠንካራ ሴት ስም Read More