December 20, 2024 የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ በዋና መሥሪያ ቤት ከሚገኙ የዲቪዥን ሥራ አስኪያጆችና ኦፊሰሮች ጋር ተወያዩ፡፡ 1:00 pm ከዚህ ቀደም ከሁሉም የባንኩ ከፍተኛ አመራር ጋር ተመሳሳይ የውይይት መርሃ-ግብር በየደረጃው ሲያከናወኑ የቆዩት ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በዋና መሥሪያ ቤት ከዲቪዥን ሥራ አስኪያጆችና ኦፊሰሮች Read More
December 20, 2024 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ “አራሼ” የተሰኘ አዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎትን አስተዋወቀ:: 11:11 am የተለያዩ ማኅበራዊ ኃላፊነቶችን እየተወጣ የሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከUSAID Healthy Behavior Activity ጋር በመተባበር የነፍሰ ጡር እናቶች ጤና ለማሻሻል የሚያግዝ “አራሼ” የተሰኘ አዲስ የቁጠባ Read More