N
NIB Assistant
Online
 
Internet Banking
Internet Banking

“የአገልጋይነት ቀን”

“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘው የማርኬቲንግ ንቅናቄ አካል የሆነው የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ የባካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የማኔጅመንት አካላት ዛሬ ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም በአዲስ አመት ዋዜማ ሙሉ ቀን እናንተ ደንበኞቻችንን ለማገልገል በተመረጡ ቅርንጫፎች በመገኘት ሙሉ በሙሉ የባንኩን የኦፕሬሽንና ተዛማጅ ሥራዎችን በመስራት ደንበኞቻችንን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡

እርስዎም አጋጣሚውን ተጠቅመው ወደ ተለያዩ ቅርንጫፎቻችን ጎራ በማለት በባንኩ የሥራ ኃላፊዎች የሚሰጠውን የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

   

Picture of <p> <b>  <span style="color: #8B5E3C;">Nib International</span>   <span style="background: linear-gradient(to right, #8B5E3C, #FFA500); -webkit-background-clip: text; color: transparent; font-weight: bold;">     Bank   </span></b> </p>

Nib International Bank

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs