Internet Banking
Internet Banking

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ባንካችን በሁሉም መለኪያዎች ውጤታማና የተሻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ ላይ መሆኑን የጠቆሙት የባንኩ ዋና ሥራ አሰፈጻሚ፣ ይህ ውጤት እንዲመዘገብ አስተዋጽኦ ላደረጉ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ባለአክሲዮኖች፣ የማኔጅመንት አካላት፣ ደንበኞች፣ መላው ሠራተኞችና ባለድርሻ አካላት ምሰጋናቸውን አቅርበው በቀጣይ ከዚህ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ በተጠናከረ መንፈስ በጋር መሥራት ይኖርብናል ብለዋል፡፡

በመጨረሻም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

መልካም የገና በዓል!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera #Christmas

Picture of <p> <b>  <span style="color: #8B5E3C;">Nib International</span>   <span style="background: linear-gradient(to right, #8B5E3C, #FFA500); -webkit-background-clip: text; color: transparent; font-weight: bold;">     Bank   </span></b> </p>

Nib International Bank

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs