Internet Banking
Internet Banking

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ከቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆችና ዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ጋር ትውውቅ አደረጉ።

ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ ያደረጉት ትውውቅ ከሁሉም የአዲስ አበባ ዙሪያ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪጆችና ዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ጋር ነው።

 

በመድረኩ ባንኩን በቁልፍ የአፈጻጸም መለኪያዎች ውጤታማ ለማድረግና ወደሚገባው ከፍታ ለማድረስ የጋራ ስራና ቁርጠኝነትም እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል።

 

በዚህም አቶ ሄኖክ በቀጣዩ አጭር ጊዜ ባንኩ ይበልጥ ትኩረት ሰጥቶ በሚንቀሳቀስባቸው መስኮች ዙሪያ የሥራ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

***
25 አመታትን በታታሪነት እና በአገልጋይነት

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

NIB BANK

NIB BANK

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs