ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከባንኩ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን በቀጣይ የባንካችንን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት፣ ባንካችንን ወደተሻለ ከፍታ ለማድረስ ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ ያሳሰቡ ሲሆን የባንኩ ከፍተኛ አመራርም አስፈላጊው ሁሉ ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

Committed To Services Excellence
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባለአክስዮኖች 25ኛ መደበኛና 21ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን
ዛሬ ኅዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት
©2024. Nib International Bank. All Rights Reserved.