N
NIB Assistant
Online
 
Internet Banking
Internet Banking

የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሁለት መንግሥታዊ ካልሆኑ፣ ከፊኒሽ ሪፍዩጅ ካውንስል እና ኦርጋናይዜሽን ፎር ሶሻል ሰርቪስስ ሔልዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ከተባሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርሟል፡፡

 

ፊኒሽ ሪፍዩጅ ካውንስል ከስደተኞች ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ፣ በጋምቤላና በአማራ ክልል እንደሚሠራ ተመላክቷል፡፡

 

በተመሳሳይ ዜና፣ ኦርጋናይዜሽን ፎር ሶሻል ሰርቪስስ ሔልዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት የተባለው ደግሞ በአዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ጎንደር፣ ሐዋሣ፣ ሆሳዕና፣ ጂማ፣ ነቀምትና ትግራይ በጤና ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሚሠራ በስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርአቱ ላይ ተገልጿል፡፡

 

Picture of <p> <b>  <span style="color: #8B5E3C;">Nib International</span>   <span style="background: linear-gradient(to right, #8B5E3C, #FFA500); -webkit-background-clip: text; color: transparent; font-weight: bold;">     Bank   </span></b> </p>

Nib International Bank

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs