N
NIB Assistant
Online
 
Internet Banking
Internet Banking

ባንካችን በወልቂጤ ለሚገኙና ገቢያቸው አነስተኛ ለሆነ የማኅበረሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓል መዋያ  ድጋፍ አደረገ።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በወልቂጤ ከተማ
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ገቢያቸው አነስተኛ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ።

በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ወልቂጤ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ገብረማርያም እንደገለፁት ባንኩ  ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ በርካታ ተግባራት እያከናወነ እንደሚገኘ ጠቁመው በቀጣይም መሰል ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አመልክተው ለድጋፉ መሳካት የተባበሩትን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አካላትን በማመስገን ለእምነቱ ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላቸው ከወዲሁ በመመኘት ድጋፍ አበርክተዋል።

ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ባንኩ ባደረገላቸው ድጋፍ ደስተኛ መሆናቸውን በመጥቀስ ለተደረገላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

ባንኩ የጀመረው የትንሳኤ በዓል  ማኅበራዊ ኀላፊነት የመወጣት ተግባር በተለያዩ አካባቢዎችም ዛሬም ተጠናክሮ  እንደሚቀጥል ተጠቁሟል።

 

Picture of <p> <b>  <span style="color: #8B5E3C;">Nib International</span>   <span style="background: linear-gradient(to right, #8B5E3C, #FFA500); -webkit-background-clip: text; color: transparent; font-weight: bold;">     Bank   </span></b> </p>

Nib International Bank

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs