List of Board of Director Nominees

የንብ ባንክ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው በመልካም አስተደዳደር መመሪያ ቁጥር SBB /62/2015 አንቀጽ 6.1.7 እና በባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባልነት የዕጩዎች ማቅረቢያና ምርጫ ማስፈፀሚያ መመሪያ አንቀፅ 9.12 መሰረት ለዲሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው የተጠቆሙትን የተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር ለባንኩ ባለአክሲዮኖች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይፋ አድርጓአል፡፡

ቁጥር

የእጩ  ተጠቌሚዎች ስም ዝርዝር

1 ሲስተር መብራት ወ/ትንሳይ ወ/አረጋይ
2 አቶ ሙሉጌታ አስፋው ዶቲ
3 አቶ ሙሉጌታ ወ/ሚካኤል አንደግቤ
4 አቶ ሳሙኤል ወልደዮሐንስ ብርቄ
5 አቶ ሰይፉ አዋሽ ቤኛ
6 አቶ ሸምሰዲን መሀመድ ኢብራሂም
7 አቶ ተሾመ ሸንቁጤ ገመዳ
8 አቶ ታፈሰ  ይርጋ ገ/መድህን
9 ዶ/ር ታዬ ብርሀኑ ካሳ
10 አቶ ታምሩ ማኔ አጋ
11 አቶ ታምራት ደለለኝ ወልደአረጋይ
12 አቶ አለሙ ደነቀው ጌታሁን
13 አቶ አማረ ለማ ወ/ሚካኤል
14 አቶ አብርሃም መርሻ ውርጌሳ (ንብ ኢንሹራንስን በመወከል )
15 አቶ  አበራ ሉሌሣ ጎቡ (ኢትዮጲያ ቀይ መስቀልን  በመወከል )
16 አቶ አብዱላዚዝ አደም እሸቱ (ሙለጌ ፒ.ኤል.ሲን በመወከል)
17 አቶ  እንግሊዝ በያን ተሻለ ( ዋልታ ኢትዮጲያን በመወከል )
18 አቶ ክፍሌ ቦርጋ ዱግዳ
19 አቶ ክፍሌ ይርጋ ሟሬጋ
20 አቶ ወልደትንሳይ ወ/ጊዮርጊስ ገለቴ
21 አቶ ዘለቀ አርጋው ሻሻሞ
22 አቶ ዘውዴ ሲርባሮ አሽዳሮ
23 አቶ ደስአለኝ ደንቡ ማሩታ
24 አቶ ገድሉ ጃራ ገዳ

የእጩ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር በአማርኛ ፊደል ተራ ቅደም ተከተል መቀመጣቸውን ኮሚቴው ለተከበሩ ባለአክሲዮኖች ይገልፃል ፡፡

በተጠባባቂነት የቀረቡ  የእጩ ተጠቌሚዎች ስም ዝርዝር
 

ቁጥር              ስም
1 አቶ መርጊያ በቀለ ሸዋ
2 አቶ ዘላለም ለገሰ ዱባለ
3 አቶ አለማየሁ ተስፋዬ አድነው
4 አቶ ከፍያለው ብርሃኑ ሀይሌ
5 አቶ ተድላ መኮንን ገብረማርያም

የንብ ባንክ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ