የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የገበያ ድርሻውንና የደንበኛ አድማሱን ለማስፋት እንዲሁም ክቡራን ደንበኞቹን እና ሌሎች ፍላጐት ያላቸውን የህብረተሰብ አካላት የባንኩ ባለቤት ለማድረግ አዲስ አክሲዮኖችን ለሽያጭ ለህዝብ አቅርቧል።

ስለሆነም በዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብም ሆነ ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም በየክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫኞቻችን በኩል ቀድሞ በሥራ ሰዓት በመቅረብ መመዝገብና መግዛት የሚችል መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

ተ.ቁ

ዝርዝር

መጠን

1.

የአንድ አክሲዮን ዋጋ

ብር 500.00

2.

አንድ ባአክሲዮን ሊገዛ  የሚችለው ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን ዋጋ

ብር 500,000.00

3.

አንድ ባለአክሲዮን ሊገዛ የሚችለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ዋጋ

ብር 10,000,000.00

4.

ለአክሲዮን ግዢ የሚከፈል ፕሪምየም

–         እስከ ብር 1,000,000 አክሲዮን ግዢ

ከ40% ተጨማሪ ፕሪሚየም ጋር

–         ከብር 1,100,000 እስከ 5,000,000 አክሲዮን ግዢ

ከ35%ተጨማሪ ፕሪምየም ጋር

–         ከብር 5,000,000 በላይ ላለ ግዢ

ከ30%ተጨማሪ ፕሪምየም ጋር

 

ለበለጠ መረጃ በስል ክቁጥር 0115-549016/15 በመደወል መጠየቅ እንደሚቻል በአክብሮት እንገልፃለን።

“የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይፍጠኑ“

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.